ስለዚህ በክፉው ቀን ለመቃወም፥ ሁሉንም ፈጽማችሁ ለመቆም እንድትችሉ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ አንሡ። እንግዲህ ወገባችሁን በእውነት ታጥቃችሁ፥ የጽድቅንም ጥሩር ለብሳችሁ፥ በሰላም ወንጌልም በመዘጋጀት እግሮቻችሁ ተጫምተው ቁሙ፤ በሁሉም ላይ ጨምራችሁ የሚንበለበሉትን የክፉውን ፍላጻዎች ሁሉ ልታጠፉ የምትችሉበትን የእምነትን ጋሻ አንሡ፤ የመዳንንም ራስ ቁር የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ነው። በጸሎትና በልመናም ሁሉ ዘወትር በመንፈስ ጸልዩ፤ በዚህም አሳብ ስለ ቅዱሳን ሁሉ እየለመናችሁ በመጽናት ሁሉ ትጉ፤ ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:13-18
 
If you would like to watch six series of sermon by pastor Israel Gebeyehu on the topic of "Take unto you the whole armour of God", please follow the links to youtube:
 
የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ አንሡ, Part 1
የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ አንሡ, Part 2
የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ አንሡ, Part 3
የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ አንሡ, Part 4
የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ አንሡ, Part 5

Donate Now